ፓትርያርኩ ያለፈውን የሲኖዶስ ውሳኔዎችን እና
ማኅበሩን በደምብ ይወቁት፤ ገና ከማኅበሩ አላማ እና ማንነት እሩቅ ናቸውና፡፡ አቡነ ጎርጎርዮስን ይጠይቁ መሪነት ወሬ በመሰማት
አይደለምና፡፡ የእግዚአብሔርን ትእዛዛ (ምክር) ወይ የእባብን ምክር እንስማ መቼም ቢሆን መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰው የማኅበሩ አላማ
እና መልእክት የእግዚአብሔር እንደ ሆነ አይደለም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ሰው ሰይጣን እንኩዋን ያውቃል፡፡ ስለዚህ በመረጃ የሚያምን
ሰው ምንጩን ቢያረጋግጥ መልካም ነው ቢዬ አምናለው፡፡ ፓትርያርኩ ከዘንዶው ይሁን ከሴቲቱ ወገን መቆማቸውን እራሳቸውን ይፈትሹ
(ራዕይ. 12) ግን ማኅበሩን የመሰረቱት ሰዎች ናቸው ብሎ የሚምን ሰው ካለ ጤነኛ አይደለም እግዚአብሔር ራሱ እንደሆነ እኛ በሙሉ
ልብ እናምናለን፡፡
ባይገርማችሁም በልጅነቴ ቀድሞ ያወኩት ከሲኖዶስ
ማኅበረ ቅዱሳንን ነው፡፡
የዘንዶ መለያ ልብስ የለበሱ ግን መቼም ቢሆን አይገባቸውም ምክንያቱም እንዳያውቁት ዓይናቸው ስለ ተያዘ (ሉቃ. 24፡16)
አርቆ ማሰብ ጸጋ ነው ይህንንም በብጹዕ አቡነ
ጎርጎርዮስ አይተናል ትክክለኛ የቤተክርስቲያን አባት፣ወዳኝ፣ጠበቃ፤ማኅበረ ቅዱሳንም የሳቸው ፍሬ ነው፡፡ግን የዛሬዎቹ አባቶች አውነት
ከተመቻቸው ከጊዜ ሁኔታ ምን ሰሩ፤ በዚያን ጊዜ አቡነ ጎርጎርዮስ ከጊዜ ውጪ ሰሩ ለወደፊትም የቤክርስቲያን ጠበቃ አተረፉ፤አፈሩ፡፡
በረከታቸው ይደርብን
ይቀጥላል
No comments:
Post a Comment